top of page
WIX 13.jpg

Portfolios/ ፖርትፎሊዮዎች

Here you will find the portfolios of not only my own works in photography & art, but also the works of other Ethiopian Artists. As.SoldbyBersabe will not serve only as a website for my own business but as a platform to promote our fellow artists in our community. Contact us if you'd like your own portfolio and join the community

ከእዚህ የእኔን ፎቶግራፍ እና ሥነ ጥበብ ሥራዎች ታገኛላችሁ። የእኔን ሥራዎች ብቻ ሳይሆን የሌሎች ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ፖርትፎሊዮዎችንም ያገኛሉ። As.SoldbyBersabe ለራሴ ንግድ እንደ ድህረ ገጽ ብቻ ሳይሆን በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ አርቲስቶቻችንን ለማስተዋወቅ እንደ መድረክ ሆኖ ያገለግላል። የራስዎን ፖርትፎሊዮ ማቅረብ ከፈለጉ፣ ይደዉሉና ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ።
bottom of page